“ከዚች ምድር እናጠፋችኋለን”: በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እና የዘር ማፅዳት በኢትዮጵያ የምዕራብ ትግራይ ዞን [abridged]

ጦርነቱ ከተቀሰቀሰበት ጥቅምት 25 2013 አንስቶ (ከኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስትን የወገኑ ኃይሎች፣ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የሚመራውን የትግራይ ክልል መንግስትና በሚፋለሙበት ወቅት) በምዕራብ ትግራይ የሚኖሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች፣ ማስፈራራት እና በኃይል የማስወገድ ዘመቻ ተካሂዶባቸው ከመኖሪያ ቤታቸው ተገደው እንዲፈናቀሉ ተደርገዋል።

Choose a language to view report

Download PDF